#የእረፍት ጊዜዎን በሚያምረው #ሀዋሳ ከተማ ያሳልፉ

#የእረፍት ጊዜዎን በሚያምረው #ሀዋሳ ከተማ ያሳልፉ

#የእረፍት ጊዜዎን በሚያምረው #ሀዋሳ ከተማ ያሳልፉ

በተፈጥሮ #ስጦታዎች የተባረከችውን ውብ የሆነችውን #ሀዋሳን ከተማ ይጎብኙ!!! ሀዋሳን ይጎብኙ

ብዙዎቹ የልጅነት ትዝታዎቻችን እና #ታሪካችን የሚመዘገቡበት የተወደደው #ጉዱማሌ የመዝናኛ ማዕከል #ውብ እይታ ነው👌

ከ #ሱሙዳ እስከ #ሳውዝስታር ያለው #ኮሪዶር መንገድ! ጠመዝማዛ በሆኑ መንገዶቹ ላይ እየተጓዙ ነፋሱን ይጣጥሙ!